እጩዎች ታወቁ!! መልካም እድል ይሁንላችሁ!!

#Ethiopia | የፊታችን ነሃሴ 30 ቀን 2013 በሚካሄደው የበጎ ሰው ሽልማት ከ10 ዘርፍ የመጨረሻዎቹ ሶስት ሶስት እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

በዚህ መሰረትም ፡-

በማህበራዊ ጥናት ዘርፍ እጩዎች
-ፕሮፌሰር ጥላሁን ተሾመ
-ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ
-ዶክተር አሉላ ፓንክረስት
 
መሆናቸውም የበጎሰው ሽልማት የቦርድ አባልና ጸሃፊ አቶ ቀለምወርቅ ሚዴቅሳ  በሰጡት መግለጫ ይፋ አድርገዋል።
እጩዎቹ ነሃሴ 30 በሚካሄደው ይፋዊ የሽልማት ስነስርአት ላይ ከየዘርፉ አንድ አንድ አሸናፊ በሚሰየሙ አምስት አምስት ባለሙያ ዳኞች የሚለዩ መሆኑን አስታውቀዋል።
 
 
እንደሁል ግዜው አንድ "ልዩ" ተሸላሚ እንደሚኖርም አስታውቀዋል። ዝግጅቱም የኮሮና ወረርሽኝ የመከላከል ፕሮቶኮልን መሰረት አድርጎ እንደሚካሄድ አሳውቀዋል።
ኢ.ፕ.ድ
በዳግም ከበደ
 

Phone: +251 111 223 450
E-mail:  info@essswa.org
Holly Trinity Theology College Building, 5th floor Office No. 502,
Opposite to AAU Arat Kilo Campus

Follow Us:

Income Tax Planning

    View Service